ሀተታ ዘ ብሀገቨድ ጊታ ይህ “ሀተታ ዘ ብሀገቨድ ጊታ” ተብሎ የተሰየመው መፅሀፍ የተዘጋጀው፣ የተከበሩት መምህር ሽሪላ ፕራብሁፓድ በኒው ዮርክ ውስጥ ሰጥተውት ከነበረው “የብሀገቨድ ጊታ” ዝነኛ መፅሐፍ ገለፃ የተውጣጣ ነው። ስለ ብሀገቨድ ጊታም መፅሐፍ ቀርቦ የነበረው ገለፃ፣ ልክ እንደ አነስተኛ የእንግሊዘኛ መፅሀፍ ተለይቶ እና ታትሞ “Introduction to Bhagavad Gita” ተብሎ የቀረበ ሆኗል። በዚህም አነስተኛ መፅሐፍ ውስጥ ክቡር ሽሪላ ፕራብሁፓድ ለአንባቢዎቹ ጥልቅ የሆነ እና በጣም ግልፅ የሆነ መግለጫ ስለ ታላቁ የመንፈሳዊ እና የፍልስፍና መፅሐፍ ‒ ስለ “ብሀገቨድ ጊታ” ሀተታውን አቅርበዋል። ይህንንም በእንግሊዘኛ ታትሞ የነበረውን መፅሐፍ አሁን ወደ አማርኛ ተርጉመን ለአንባቢያችን ለማቅረብ በቅትናል። “ብሀገቨድ ጊታ (የዓብዩ ጌታ መዝሙር) መፅሐፍ የሚገልፀው ስለምንድን ነው? የብሀገቨድ ጊታ መፅሐፍ ዋነኛ ዓላማ የሰውን ልጅን ድንቁርና ከተሞላበት የቁሳዊው ዓለም ኑሮ ነፃ ለማውጣት ነው። በምድር ላይ እያንዳንዱ የሕብረተሰብ አካል በተለያየ ዓለማዊ ችግር ውስጥ ተወሳስቦ ይገኛል። በዚህ ዓይነት ችግር ላይ ከወደቁ ሰዎችም መሀከል ስለራሳቸው ትክክለኛ ማንነት እና ለምን ችግር ላይ እንደወደቁ የሚመረምሩ በጣም ጥቂት ናቸው። ሆኖም ግን ለምን ለዚህ ችግር እንደተጋለጡ፣ ከወዴት ወደ እዚህ ዓለም ሕይወት እንደመጡ፣ ከሞትስ በኋላ ወዴት እንደሚሄዱ የሚጠይቁ ሁሉ የዚህ የብሀገቨድ ጊታ መፅሀፍ ዋነኛ እና ትክክለኛ ተማሪዎች ናቸው።”
Le informazioni nella sezione "Riassunto" possono far riferimento a edizioni diverse di questo titolo.
ስለ ደራሲው አ. ቻ. ብሀክቲቬዳንታ ስዋሚ ፕራብሁፓድ የመፅሐፍቶቹ ደራሲ አ. ቻ. ብሀክቲቬዳንታ ስዋሚ ፕራብሁፓድ (ሽሪላ ፕራብሁፓድ) እንደ ኤውሮፓውያን አቆጣጠር (እኤአ) በ1986 ዓመተ ምህረት በካልካታ ከተማ በሕንድ አገር ውስጥ ተወለዱ። ከመንፈሳዊ መምህራቸው ሽሪላ ብሀክቲሲድሀንታ ሳራስቫቲ ጐስዋሚም ጋር ለመጀመሪያ ግዜ የተዋወቁት እኤአ በ1922 ዓመተ ምህረት ነበር፡፡ በዚያን ግዜ ብሀክቲሲድሀንታ ሳራስቫቲ በጣም ታዋቂ የመንፈሳዊ ምሁር እና እስከ 64 “ጐዲያ ማት” ተብለው የሚታወቁ የመንፈሳዊ ድርጅቶችን ያቋቋሙ ታላቅ የሕንድ አገር መምህር ነበሩ። ሽሪላ ፕራብሁፓድንም ለመጀመሪ ግዜ ሲተዋወቁ ወጣት እና የተማሩ አዋቂ እንደመሆናቸው ሕይወታቸውን ይህንን የቬዲክ እውቀት ለመላ ዓለም በእንግሊዘኛ እንዲያስተምሩ አዘዟቸው። ከዚህም በኋላ ሽሪላ ፕራብሁፓድ የሽሪላ ብሀክቲሲድሀንታ ተማሪ ለመሆን እኤአ በ1933 ዓመተ ምህረት የድቁና ስርዓታቸውን አከናወኑ። ለመጀመሪያ ግዜም ወደ ኒው ዮርክ ከተማ ከህንድ አገር ሲመጡ ምንም ሳንቲም ስላልነበራቸው የተጓዙት በእቃ ማጓጓዣ መርከብ ነበር። አሜሪካ በገቡም ከአንድ ዓመት በኋላ፣ ከብዙ ጥረት እና ልፋት በኋላ፣ የዓለም አቀፉን የክርሽና ንቃተ ሕብረተሰብን በሀምሌ ወር እኤአ በ1966 ዓመተ ምህረት ለማቋቋም በቁ። በህዳር ወርም (እኤአ በ14 November 1977) ከመሞታቸው በፊት ያቋቋሙት የንቃቱ ሕብረተሰብ ድርጅቶች አድገው በዓለም አቀፍ ደረጃ በመስፋፋት ከመቶ በላይ የሚሆኑ ትምህርት ቤትን፣ ቤተ መቅደሶችን እና የእርሻ ማህበራትን የሚያጠቃልሉ ድርጅቶች ለማቋቋም በቁ። ሽሪላ ፕራብሁፓ፣ ለዓለም ህዝብ ያቀረቡት ዋነኛው ነገር ቢኖር፣ የቬዲክ ሥነፅሁፎችን ከሳንስክሪት ቋንቋ ወደ እንግሊዘኛ በመተርጎም፣ ከገለፃው ጋር አትሞ ማቅረብ ነበር። እነዚህም ሥነፅሁፎች በታላላቅ የትምህርት ባለሙያዎች የተከበሩ እና የቬዲክ ስልጣን ያላቸው በትምህርታዊ ጥልቀታቸው እና በገለጻቸው የባለሞያዎች ምርጫ በመሆናቸው በብዙ የዓለም ዩኒቨርስቲዎች እና ኮሌጆች ውስጥ ለትምህርት ቀርበው ይገኛሉ። በአሁኑ ግዜ እነዚህ መፃህፍቶች ከአንድ መቶ በላይ ወደሚሆኑ የዓለም ቋንቋዎች ታትመው ይገኛሉ። በ1972 ዓመተ ምህረት “የብሀክቲቬዳንታ የመፅሐፍ ትረስት” ተብሎ የሚታወቀውም ድርጅት ተቋቁሞ የሽሪላ ፕራብሁፓዳን መፃህፍቶች በማተም በዓለም ታላቁ የህንድ አገርን ፍልስፍና እና የመንፈሳዊ መልዕክት አቅራቢ ለመሆን በቅቷል።
Le informazioni nella sezione "Su questo libro" possono far riferimento a edizioni diverse di questo titolo.
EUR 5,81 per la spedizione da Regno Unito a Italia
Destinazione, tempi e costiDa: PBShop.store UK, Fairford, GLOS, Regno Unito
PAP. Condizione: New. New Book. Shipped from UK. Established seller since 2000. Codice articolo M0-9780994654816
Quantità: 15 disponibili
Da: PBShop.store US, Wood Dale, IL, U.S.A.
PAP. Condizione: New. New Book. Shipped from UK. Established seller since 2000. Codice articolo M0-9780994654816
Quantità: 15 disponibili
Da: THE SAINT BOOKSTORE, Southport, Regno Unito
Paperback / softback. Condizione: New. New copy - Usually dispatched within 4 working days. 526. Codice articolo B9780994654816
Quantità: Più di 20 disponibili
Da: AussieBookSeller, Truganina, VIC, Australia
Paperback. Condizione: new. Paperback. Chapter summaries, keyword index, general index, original sanskrit, word for word translated, translation and purports. The Bhagavad-gita is universally renowned as the jewel of India's spiritual wisdom. Spoken by Lord Krishna, the Supreme Personality of Godhead to His intimate disciple Arjuna, the Gita's seven hundred concise verses provide a definitive guide to the science of self realization. No other philosophical or religious work reveals, in such a lucid and profound way, the nature of consciousness, the self, the universe and the Supreme. His Divine Grace A.C. Bhaktivedanta Swami Prabhupada is uniquely qualified to present this English translation and commentary on Bhagavad-gita. He is the world's foremost Vedic scholar and teacher, and he is also the current representative of an unbroken chain of fully self-realized spiritual masters begining with Lord Krishna Himself. Thus, unlike other editions of the Gita, this one is presented as it is--without the slightest taint of adulteration or personal motivation. This edition is certain to stimulate and enlighten with its ancient yet thoroughly timely message. The Bhagavad-gita, spoken by Lord Krishna to Arjuna, is a guide to self-realization. A translation by A.C. Bhaktivedanta Swami Prabhupada, a renowned Vedic scholar, offers insights into consciousness, the self, and the universe. This edition is presented without adulteration, providing a timely and enlightening message. Shipping may be from our Sydney, NSW warehouse or from our UK or US warehouse, depending on stock availability. Codice articolo 9780994654816
Quantità: 1 disponibili
Da: Grand Eagle Retail, Mason, OH, U.S.A.
Paperback. Condizione: new. Paperback. Chapter summaries, keyword index, general index, original sanskrit, word for word translated, translation and purports. The Bhagavad-gita is universally renowned as the jewel of India's spiritual wisdom. Spoken by Lord Krishna, the Supreme Personality of Godhead to His intimate disciple Arjuna, the Gita's seven hundred concise verses provide a definitive guide to the science of self realization. No other philosophical or religious work reveals, in such a lucid and profound way, the nature of consciousness, the self, the universe and the Supreme. His Divine Grace A.C. Bhaktivedanta Swami Prabhupada is uniquely qualified to present this English translation and commentary on Bhagavad-gita. He is the world's foremost Vedic scholar and teacher, and he is also the current representative of an unbroken chain of fully self-realized spiritual masters begining with Lord Krishna Himself. Thus, unlike other editions of the Gita, this one is presented as it is--without the slightest taint of adulteration or personal motivation. This edition is certain to stimulate and enlighten with its ancient yet thoroughly timely message. The Bhagavad-gita, spoken by Lord Krishna to Arjuna, is a guide to self-realization. A translation by A.C. Bhaktivedanta Swami Prabhupada, a renowned Vedic scholar, offers insights into consciousness, the self, and the universe. This edition is presented without adulteration, providing a timely and enlightening message. Shipping may be from multiple locations in the US or from the UK, depending on stock availability. Codice articolo 9780994654816
Quantità: 1 disponibili